2 ነገሥት 17:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እስራኤላውያን በአምላካቸው በይሖዋ ፊት ትክክል ያልሆኑ ነገሮችን ያደርጉ ነበር። ከመጠበቂያው ግንብ አንስቶ እስከተመሸገው ከተማ ድረስ በሁሉም ከተሞቻቸው* ከፍ ያሉ የማምለኪያ ቦታዎችን ሠሩ።+ 10 በእያንዳንዱ ኮረብታ ላይና በእያንዳንዱ የለመለመ ዛፍ ሥር+ የማምለኪያ ዓምዶችንና የማምለኪያ ግንዶችን*+ ለራሳቸው አቆሙ፤ ሆሴዕ 8:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ኤፍሬም ኃጢአት ለመሥራት መሠዊያዎችን አብዝቷል።+ ኃጢአት የሚፈጽምባቸው መሠዊያዎች ሆነውለታል።+ ሆሴዕ 10:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 “እስራኤል ፍሬ የሚሰጥ እየተበላሸ* ያለ ወይን ነው።+ ፍሬው በበዛ መጠን መሠዊያዎቹንም በዚያው ልክ አበዛ፤+ምድሩ የተሻለ ምርት ባስገኘ መጠን ይበልጥ ያማሩ የማምለኪያ ዓምዶችን ሠራ።+
9 እስራኤላውያን በአምላካቸው በይሖዋ ፊት ትክክል ያልሆኑ ነገሮችን ያደርጉ ነበር። ከመጠበቂያው ግንብ አንስቶ እስከተመሸገው ከተማ ድረስ በሁሉም ከተሞቻቸው* ከፍ ያሉ የማምለኪያ ቦታዎችን ሠሩ።+ 10 በእያንዳንዱ ኮረብታ ላይና በእያንዳንዱ የለመለመ ዛፍ ሥር+ የማምለኪያ ዓምዶችንና የማምለኪያ ግንዶችን*+ ለራሳቸው አቆሙ፤
10 “እስራኤል ፍሬ የሚሰጥ እየተበላሸ* ያለ ወይን ነው።+ ፍሬው በበዛ መጠን መሠዊያዎቹንም በዚያው ልክ አበዛ፤+ምድሩ የተሻለ ምርት ባስገኘ መጠን ይበልጥ ያማሩ የማምለኪያ ዓምዶችን ሠራ።+