ሉቃስ 23:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 በዚያን ጊዜ ተራሮችን ‘በላያችን ውደቁ!’ ኮረብቶችንም ‘ሸሽጉን!’ ይላሉ።+ ራእይ 6:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ተራሮቹንና ዓለቶቹንም እንዲህ እያሉ ተማጸኑ፦ “በላያችን ውደቁና+ በዙፋኑ ላይ ከተቀመጠው+ ፊትና ከበጉ+ ቁጣ ሰውሩን፤