ሆሴዕ 10:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የእስራኤል ኃጢአት+ የሆኑት በቤትአዌን+ የሚገኙ ከፍ ያሉ የማምለኪያ ቦታዎች ይወድማሉ።+ መሠዊያዎቻቸውን እሾህና አሜኬላ ይወርሷቸዋል።+ ሰዎች ተራሮቹን ‘ሸሽጉን!’ ኮረብቶቹንም ‘በላያችን ውደቁ!’ ይሏቸዋል።+ ሉቃስ 23:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 በዚያን ጊዜ ተራሮችን ‘በላያችን ውደቁ!’ ኮረብቶችንም ‘ሸሽጉን!’ ይላሉ።+
8 የእስራኤል ኃጢአት+ የሆኑት በቤትአዌን+ የሚገኙ ከፍ ያሉ የማምለኪያ ቦታዎች ይወድማሉ።+ መሠዊያዎቻቸውን እሾህና አሜኬላ ይወርሷቸዋል።+ ሰዎች ተራሮቹን ‘ሸሽጉን!’ ኮረብቶቹንም ‘በላያችን ውደቁ!’ ይሏቸዋል።+