ኢሳይያስ 11:11, 12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በዚያን ቀን ይሖዋ ዳግመኛ እጁን ዘርግቶ የተረፉትን የሕዝቡን ቀሪዎች ለሁለተኛ ጊዜ ከአሦር፣+ ከግብፅ፣+ ከጳትሮስ፣+ ከኢትዮጵያ፣*+ ከኤላም፣+ ከሰናኦር፣* ከሃማትና ከባሕር ደሴቶች+ መልሶ ይሰበስባል። 12 ለብሔራት ምልክት* ያቆማል፤ በየቦታው የተሰራጩትን እስራኤላውያንም መልሶ ያመጣቸዋል፤+ እንዲሁም የተበታተኑትን የይሁዳ ሰዎች ከአራቱም የምድር ማዕዘኖች ይሰበስባል።+ ኢሳይያስ 60:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 እንደ ደመና፣ ወደ ቤታቸውም* እንደሚተሙ ርግቦችእየበረሩ የሚመጡት እነዚህ እነማን ናቸው? 9 ደሴቶች እኔን ተስፋ ያደርጋሉና፤+የተርሴስ መርከቦችም ከሩቅ ወንዶች ልጆችሽንከነብራቸውና ከነወርቃቸውለአምላክሽ ለይሖዋ ስምና ለእስራኤል ቅዱስ ለማምጣት+ቀዳሚ ሆነው* ይወጣሉ፤እሱ ክብር* ያጎናጽፍሻልና።+ ዘካርያስ 10:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ከግብፅ ምድር መልሼ አመጣቸዋለሁ፤ከአሦርም አንድ ላይ እሰበስባቸዋለሁ፤+ወደ ጊልያድ+ ምድርና ወደ ሊባኖስ አመጣቸዋለሁ፤በቂ ስፍራም አይገኝላቸውም።+
11 በዚያን ቀን ይሖዋ ዳግመኛ እጁን ዘርግቶ የተረፉትን የሕዝቡን ቀሪዎች ለሁለተኛ ጊዜ ከአሦር፣+ ከግብፅ፣+ ከጳትሮስ፣+ ከኢትዮጵያ፣*+ ከኤላም፣+ ከሰናኦር፣* ከሃማትና ከባሕር ደሴቶች+ መልሶ ይሰበስባል። 12 ለብሔራት ምልክት* ያቆማል፤ በየቦታው የተሰራጩትን እስራኤላውያንም መልሶ ያመጣቸዋል፤+ እንዲሁም የተበታተኑትን የይሁዳ ሰዎች ከአራቱም የምድር ማዕዘኖች ይሰበስባል።+
8 እንደ ደመና፣ ወደ ቤታቸውም* እንደሚተሙ ርግቦችእየበረሩ የሚመጡት እነዚህ እነማን ናቸው? 9 ደሴቶች እኔን ተስፋ ያደርጋሉና፤+የተርሴስ መርከቦችም ከሩቅ ወንዶች ልጆችሽንከነብራቸውና ከነወርቃቸውለአምላክሽ ለይሖዋ ስምና ለእስራኤል ቅዱስ ለማምጣት+ቀዳሚ ሆነው* ይወጣሉ፤እሱ ክብር* ያጎናጽፍሻልና።+