የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ነገሥት 18:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 የእስራኤል ንጉሥ የኤላህ ልጅ ሆሺአ+ በነገሠ በሦስተኛው ዓመት የይሁዳ ንጉሥ የአካዝ+ ልጅ ሕዝቅያስ+ ነገሠ።

  • 2 ነገሥት 18:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 ከይሖዋ ጋር ተጣበቀ።+ እሱንም ከመከተል ዞር አላለም፤ ይሖዋ ለሙሴ የሰጠውን ትእዛዝ ጠብቆ ኖረ።

  • 2 ዜና መዋዕል 29:1, 2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 29 ሕዝቅያስ+ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው 25 ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌምም ሆኖ ለ29 ዓመት ገዛ። እናቱ አቢያህ ትባል ነበር፤ እሷም የዘካርያስ ልጅ ነበረች።+ 2 አባቱ ዳዊት እንዳደረገው ሁሉ+ እሱም በይሖዋ ፊት ትክክል የሆነውን ነገር አደረገ።+

  • ሆሴዕ 4:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 እስራኤል ሆይ፣ አንቺ ብታመነዝሪም*+

      ይሁዳ ግን ተመሳሳይ በደል አትፈጽም።+

      ወደ ጊልጋል+ ወይም ወደ ቤትአዌን+ አትሂዱ፤

      ‘ሕያው ይሖዋን!’ ብላችሁም አትማሉ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ