ሆሴዕ 9:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 “ክፉ ድርጊታቸውን ሁሉ በጊልጋል ፈጸሙ፤+ እኔም በዚያ ጠላኋቸው። በሠሩት ክፉ ድርጊት የተነሳ ከቤቴ አባርራቸዋለሁ።+ ከእንግዲህ ወዲያ ፍቅሬን እነፍጋቸዋለሁ፤+አለቆቻቸው ሁሉ እልኸኞች ናቸው። ሆሴዕ 12:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በጊልያድ ማታለልና* ውሸት አለ።+ በጊልጋል በሬዎችን ሠውተዋል፤+በተጨማሪም መሠዊያዎቻቸው በእርሻ ትልም ላይ እንዳለ የድንጋይ ክምር ናቸው።+ አሞጽ 4:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ‘ወደ ቤቴል ኑና ኃጢአት ሥሩ፤*+ወደ ጊልጋልም ሄዳችሁ ብዙ ኃጢአት ፈጽሙ!+ በማለዳ መሥዋዕቶቻችሁን፣+በሦስተኛውም ቀን አሥራቶቻችሁን* አቅርቡ።+
15 “ክፉ ድርጊታቸውን ሁሉ በጊልጋል ፈጸሙ፤+ እኔም በዚያ ጠላኋቸው። በሠሩት ክፉ ድርጊት የተነሳ ከቤቴ አባርራቸዋለሁ።+ ከእንግዲህ ወዲያ ፍቅሬን እነፍጋቸዋለሁ፤+አለቆቻቸው ሁሉ እልኸኞች ናቸው።