አሞጽ 8:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እንዲህም ትላላችሁ፦ ‘እህላችንን መሸጥ እንድንችል የወር መባቻው የሚያልፈው መቼ ነው?+አዝመራችንንስ መሸጥ እንድንችል ሰንበት+ የሚያልፈው መቼ ነው? ያን ጊዜ በሐሰተኛ ሚዛን ለማጭበርበርየኢፍ* መስፈሪያውን ማሳነስ፣ሰቅሉንም* ከፍ ማድረግ እንችላለን፤+ 6 ደግሞም ችግረኛውን በብር፣ድሃውንም በጥንድ ጫማ ዋጋ እንገዛለን፤+መናኛውንም እህል መሸጥ እንችላለን።’ ሚክያስ 2:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “መጥፎ ነገር ለሚሸርቡናበአልጋቸው ላይ ሆነው ክፉ ነገር ለሚያውጠነጥኑ ወዮላቸው! ጠዋት ሲነጋ ያሰቡትን ይፈጽማሉ፤ምክንያቱም ይህን የሚያደርጉበት ኃይል በእጃቸው ነው።+ 2 እርሻን ይመኛሉ፤ ነጥቀውም ይይዙታል፤+ቤቶችንም ይመኛሉ፤ ደግሞም ይወስዳሉ፤የሰውን ቤት፣የሰውንም ርስት አታለው ይወስዳሉ።+
5 እንዲህም ትላላችሁ፦ ‘እህላችንን መሸጥ እንድንችል የወር መባቻው የሚያልፈው መቼ ነው?+አዝመራችንንስ መሸጥ እንድንችል ሰንበት+ የሚያልፈው መቼ ነው? ያን ጊዜ በሐሰተኛ ሚዛን ለማጭበርበርየኢፍ* መስፈሪያውን ማሳነስ፣ሰቅሉንም* ከፍ ማድረግ እንችላለን፤+ 6 ደግሞም ችግረኛውን በብር፣ድሃውንም በጥንድ ጫማ ዋጋ እንገዛለን፤+መናኛውንም እህል መሸጥ እንችላለን።’
2 “መጥፎ ነገር ለሚሸርቡናበአልጋቸው ላይ ሆነው ክፉ ነገር ለሚያውጠነጥኑ ወዮላቸው! ጠዋት ሲነጋ ያሰቡትን ይፈጽማሉ፤ምክንያቱም ይህን የሚያደርጉበት ኃይል በእጃቸው ነው።+ 2 እርሻን ይመኛሉ፤ ነጥቀውም ይይዙታል፤+ቤቶችንም ይመኛሉ፤ ደግሞም ይወስዳሉ፤የሰውን ቤት፣የሰውንም ርስት አታለው ይወስዳሉ።+