ዘሌዋውያን 25:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 “‘በአቅራቢያህ የሚኖር ወንድምህ ቢደኸይና ራሱን ለአንተ ለመሸጥ ቢገደድ+ እንደ ባሪያ እንዲሠራ አታስገድደው።+ አሞጽ 2:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦‘ስለ ሦስቱ የእስራኤል ዓመፅ+ ብሎም ስለ አራቱ እጄን አልመልስም፤ምክንያቱም ጻድቁን ለብር፣*ድሃውንም ለጥንድ ጫማ ሲሉ ይሸጣሉ።+