ዘፀአት 20:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “ከግብፅ ምድር፣ ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እኔ አምላክህ ይሖዋ ነኝ።+ ሆሴዕ 13:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ይሁንና ከግብፅ ምድር አንስቶ እኔ አምላክህ ይሖዋ ነኝ፤+ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ አታውቅም ነበር፤ከእኔም ሌላ አዳኝ የለም።+