ዘፀአት 20:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “ከግብፅ ምድር፣ ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እኔ አምላክህ ይሖዋ ነኝ።+ ሆሴዕ 12:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ይሁንና ከግብፅ ምድር አንስቶ እኔ አምላክህ ይሖዋ ነኝ።+ በተወሰነው ጊዜ* እንደነበረው ሁሉ፣እንደገና በድንኳኖች እንድትቀመጡ አደርጋችኋለሁ።