የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘሌዋውያን 26:5, 6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 ገና እህላችሁን ወቅታችሁ ሳትጨርሱ ወይናችሁን የምትሰበስቡበት ጊዜ ይደርሳል፤ ገና ወይኑን ሰብስባችሁ ሳትጨርሱ ደግሞ ዘር የምትዘሩበት ጊዜ ይመጣል፤ ምግባችሁን እስክትጠግቡ ድረስ ትበላላችሁ፤ በምድራችሁም ያለስጋት ትቀመጣላችሁ።+ 6 በምድሪቱ ሰላም አሰፍናለሁ፤+ እናንተም ማንም ሳያስፈራችሁ ትተኛላችሁ፤+ እኔም አደገኛ አውሬዎች በምድሪቱ እንዳይኖሩ አደርጋለሁ፤ በምድራችሁም የጦርነት ሰይፍ አያልፍም።

  • ኤርምያስ 23:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 በእሱ ዘመን ይሁዳ ይድናል፤+ እስራኤልም ያለስጋት ይኖራል።+ የሚጠራበትም ስም ‘ይሖዋ ጽድቃችን ነው’ የሚል ይሆናል።”+

  • ሚክያስ 4:3, 4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 እሱ በብዙ ሕዝቦች መካከል ይፈርዳል፤+

      በሩቅ ካሉ ኃያላን ብሔራት ጋር በተያያዘም ሁሉንም ነገር ያቀናል።*

      እነሱ ሰይፋቸውን ማረሻ፣

      ጦራቸውንም ማጭድ ለማድረግ ይቀጠቅጣሉ።+

      አንዱ ብሔር በሌላው ብሔር ላይ ሰይፍ አያነሳም፤

      ከእንግዲህ ወዲህ ጦርነት አይማሩም።+

       4 እያንዳንዱም ከወይኑና ከበለስ ዛፉ ሥር ይቀመጣል፤*+

      የሚያስፈራቸውም አይኖርም፤+

      የሠራዊት ጌታ የይሖዋ አፍ ተናግሯልና።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ