የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሆሴዕ 1:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 ከዚያም ይሖዋ እንዲህ አለው፦ “ልጁን ኢይዝራኤል* ብለህ ጥራው፤ በኢይዝራኤል* ለፈሰሰው ደም የኢዩን ቤት በቅርቡ ተጠያቂ አደርጋለሁና፤+ የእስራኤል ቤት ንጉሣዊ አገዛዝም እንዲያከትም አደርጋለሁ።+

  • ሆሴዕ 6:8, 9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 ጊልያድ የክፉ አድራጊዎች ከተማ ናት፤+

      ከተማዋ በደም ጨቅይታለች።+

       9 የካህናቱ ማኅበር ሰውን አድብቶ እንደሚጠብቅ የወራሪዎች ቡድን ነው።

      በሴኬም+ መንገድ ላይ ሰው ይገድላሉ፤

      ምግባራቸው አሳፋሪ ነውና።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ