አሞጽ 8:7, 8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የያዕቆብ ክብር+ የሆነው ይሖዋ በራሱ ምሏል፦‘ሥራቸውን ሁሉ ፈጽሞ አልረሳም።+ 8 ከዚህ የተነሳ አገሪቱ* ትሸበራለች፤በውስጧም የሚኖሩ ሁሉ ለሐዘን ይዳረጋሉ።+ ምድሪቱ በሙሉ እንደ አባይ ወደ ላይ አትነሳም?በግብፅ እንዳለውም የአባይ ወንዝ ወደ ላይ ከወጣች በኋላ ተመልሳ ወደ ታች አትወርድም?’+
7 የያዕቆብ ክብር+ የሆነው ይሖዋ በራሱ ምሏል፦‘ሥራቸውን ሁሉ ፈጽሞ አልረሳም።+ 8 ከዚህ የተነሳ አገሪቱ* ትሸበራለች፤በውስጧም የሚኖሩ ሁሉ ለሐዘን ይዳረጋሉ።+ ምድሪቱ በሙሉ እንደ አባይ ወደ ላይ አትነሳም?በግብፅ እንዳለውም የአባይ ወንዝ ወደ ላይ ከወጣች በኋላ ተመልሳ ወደ ታች አትወርድም?’+