የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 4:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 “እስራኤል ሆይ፣ ብትመለስ” ይላል ይሖዋ፣

      “ወደ እኔ ብትመለስ፣

      አስጸያፊ ጣዖቶችህን ከፊቴ ብታስወግድ

      ተንከራታች አትሆንም።+

  • ሆሴዕ 12:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 “ስለዚህ ወደ አምላክህ ተመለስ፤+

      ታማኝ ፍቅርንና ፍትሕን ጠብቅ፤+

      ምንጊዜም በአምላክህ ተስፋ አድርግ።

  • ሆሴዕ 14:1, 2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14  “እስራኤል ሆይ፣ በበደልህ ስለተሰናከልክ

      ወደ አምላክህ ወደ ይሖዋ ተመለስ።+

       2 ይህን ቃል ይዛችሁ ወደ ይሖዋ ተመለሱ፤

      እንዲህ በሉት፦ ‘በደላችንን ይቅር በለን፤+ መልካም የሆነውንም ነገር ተቀበለን፤

      እኛም ወይፈኖች እንደምናቀርብ፣ የከንፈራችንን ውዳሴ እናቀርብልሃለን።*+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ