ኢሳይያስ 31:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 “የእስራኤል ሕዝብ ሆይ፣ እጅግ ወዳመፃችሁበት አምላክ ተመለሱ።+ ሆሴዕ 14:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 “እስራኤል ሆይ፣ በበደልህ ስለተሰናከልክወደ አምላክህ ወደ ይሖዋ ተመለስ።+ ኢዩኤል 2:12, 13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “አሁንም ቢሆን” ይላል ይሖዋ፣“በጾም፣+ በለቅሶና በዋይታ በሙሉ ልባችሁ ወደ እኔ ተመለሱ።+ 13 ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ፤+ወደ አምላካችሁ ወደ ይሖዋም ተመለሱ፤እሱ ሩኅሩኅና* መሐሪ፣ ለቁጣ የዘገየና+ ታማኝ ፍቅሩ የበዛ ነውና፤+ሊያመጣ ያሰበውንም ጥፋት መለስ ብሎ ያጤናል።*
12 “አሁንም ቢሆን” ይላል ይሖዋ፣“በጾም፣+ በለቅሶና በዋይታ በሙሉ ልባችሁ ወደ እኔ ተመለሱ።+ 13 ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ፤+ወደ አምላካችሁ ወደ ይሖዋም ተመለሱ፤እሱ ሩኅሩኅና* መሐሪ፣ ለቁጣ የዘገየና+ ታማኝ ፍቅሩ የበዛ ነውና፤+ሊያመጣ ያሰበውንም ጥፋት መለስ ብሎ ያጤናል።*