የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 32:26, 27
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 26 እኔም “እበትናቸዋለሁ፤

      መታሰቢያቸውም ከሰዎች ዘንድ እንዲጠፋ አደርጋለሁ” ባልኩ ነበር፤

      27 ነገር ግን የጠላትን ምላሽ ፈራሁ፤+

      ምክንያቱም ባላጋራዎቼ በተሳሳተ መንገድ ሊረዱት ይችላሉ።+

      “ክንዳችን የበላይ ሆነ፤+

      ይህን ሁሉ ያደረገው ይሖዋ አይደለም” ሊሉ ይችላሉ።

  • መዝሙር 79:9, 10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 አዳኛችን የሆንክ አምላክ ሆይ፣

      ለታላቁ ስምህ ስትል እርዳን፤+

      ለስምህም ስትል ታደገን፤ ኃጢአታችንንም ይቅር በለን።*+

      10 ብሔራት “አምላካቸው የት አለ?” ለምን ይበሉ?+

      በፈሰሰው የአገልጋዮችህ ደም የተነሳ የሚወሰድባቸውን የበቀል እርምጃ፣

      ዓይናችን እያየ ብሔራት ይወቁት።+

  • ሚክያስ 7:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 “አምላክህ ይሖዋ የት አለ?”

      ስትለኝ የነበረችው ጠላቴም ታያለች፤

      ኀፍረትም ትከናነባለች።+

      ዓይኖቼም ያዩአታል።

      በዚያን ጊዜ በጎዳና ላይ እንዳለ ጭቃ የምትረገጥ ቦታ ትሆናለች።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ