መዝሙር 79:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ብሔራት “አምላካቸው የት አለ?” ለምን ይበሉ?+ በፈሰሰው የአገልጋዮችህ ደም የተነሳ የሚወሰድባቸውን የበቀል እርምጃ፣ዓይናችን እያየ ብሔራት ይወቁት።+ መዝሙር 115:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ብሔራት “አምላካቸው የት አለ?” ለምን ይበሉ?+ ኢዩኤል 2:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 የይሖዋ አገልጋዮች የሆኑት ካህናቱበበረንዳውና በመሠዊያው መካከል+ ሆነው ያልቅሱ፤ እንዲህም ይበሉ፦ ‘ይሖዋ ሆይ፣ ለሕዝብህ እዘን፤ርስትህ መሳለቂያ እንዲሆን አታድርግ፤ብሔራትም አይግዟቸው። ሕዝቦች “አምላካቸው የት አለ?” ለምን ይበሉ?’+
17 የይሖዋ አገልጋዮች የሆኑት ካህናቱበበረንዳውና በመሠዊያው መካከል+ ሆነው ያልቅሱ፤ እንዲህም ይበሉ፦ ‘ይሖዋ ሆይ፣ ለሕዝብህ እዘን፤ርስትህ መሳለቂያ እንዲሆን አታድርግ፤ብሔራትም አይግዟቸው። ሕዝቦች “አምላካቸው የት አለ?” ለምን ይበሉ?’+