አብድዩ 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ዳር ቆመህ ትመለከት በነበረበት ጊዜ፣እንግዶች ሠራዊቱን ማርከው በወሰዱበትና+የባዕድ አገር ሰዎች በበሩ ገብተው በኢየሩሳሌም ላይ ዕጣ በተጣጣሉበት ጊዜ፣+አንተም ልክ እንደ እነሱ አደረግክ።
11 ዳር ቆመህ ትመለከት በነበረበት ጊዜ፣እንግዶች ሠራዊቱን ማርከው በወሰዱበትና+የባዕድ አገር ሰዎች በበሩ ገብተው በኢየሩሳሌም ላይ ዕጣ በተጣጣሉበት ጊዜ፣+አንተም ልክ እንደ እነሱ አደረግክ።