ኢዩኤል 3:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በሕዝቤ ላይ ዕጣ ይጣጣላሉና፤+ዝሙት አዳሪ ለማግኘት ሲሉ ወንድ ልጅን አሳልፈው ይሰጣሉ፤የወይን ጠጅ ለመጠጣት ሲሉም ሴት ልጅን ይሸጣሉ።