ኤርምያስ 31:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ “በታላቅ ደስታ ወደ ያዕቆብ ጩኹ። ከብሔራት በላይ ስለሆናችሁ እልል በሉ።+ ይህን አውጁ፤ ውዳሴ አቅርቡ፤ደግሞም ‘ይሖዋ ሆይ፣ ሕዝብህን፣ የእስራኤልን ቀሪዎች አድን’ በሉ።+ ዘካርያስ 10:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 የይሁዳን ቤት ከሁሉ የላቀ አደርጋለሁ፤የዮሴፍንም ቤት አድናለሁ።+ ምሕረት ስለማሳያቸው+ቀድሞ ወደነበሩበት ሁኔታ እመልሳቸዋለሁ፤እነሱም ፈጽሞ እንዳልጣልኳቸው ሰዎች ይሆናሉ፤+እኔ ይሖዋ አምላካቸው ነኝና፤ ደግሞም እመልስላቸዋለሁ።
7 ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ “በታላቅ ደስታ ወደ ያዕቆብ ጩኹ። ከብሔራት በላይ ስለሆናችሁ እልል በሉ።+ ይህን አውጁ፤ ውዳሴ አቅርቡ፤ደግሞም ‘ይሖዋ ሆይ፣ ሕዝብህን፣ የእስራኤልን ቀሪዎች አድን’ በሉ።+
6 የይሁዳን ቤት ከሁሉ የላቀ አደርጋለሁ፤የዮሴፍንም ቤት አድናለሁ።+ ምሕረት ስለማሳያቸው+ቀድሞ ወደነበሩበት ሁኔታ እመልሳቸዋለሁ፤እነሱም ፈጽሞ እንዳልጣልኳቸው ሰዎች ይሆናሉ፤+እኔ ይሖዋ አምላካቸው ነኝና፤ ደግሞም እመልስላቸዋለሁ።