ኢሳይያስ 5:18, 19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በደላቸውን በአታላይ ገመድ የሚስቡ፣ኃጢአታቸውንም በሠረገላ ገመድ የሚጎትቱ ወዮላቸው፤19 “ሥራውን ያፋጥን፤እናየውም ዘንድ ቶሎ ይምጣ። እናውቀውም ዘንድየእስራኤል ቅዱስ አምላክ ዓላማ* ይፈጸም” የሚሉ ወዮላቸው!+
18 በደላቸውን በአታላይ ገመድ የሚስቡ፣ኃጢአታቸውንም በሠረገላ ገመድ የሚጎትቱ ወዮላቸው፤19 “ሥራውን ያፋጥን፤እናየውም ዘንድ ቶሎ ይምጣ። እናውቀውም ዘንድየእስራኤል ቅዱስ አምላክ ዓላማ* ይፈጸም” የሚሉ ወዮላቸው!+