-
ኤርምያስ 47:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
47 ፈርዖን ጋዛን ከመውጋቱ በፊት ፍልስጤማውያንን+ በተመለከተ ወደ ነቢዩ ኤርምያስ የመጣው የይሖዋ ቃል ይህ ነው።
-
-
ዘካርያስ 9:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 አስቀሎን ይህን አይታ ትፈራለች፤
ጋዛ በጣም ትጨነቃለች፤
ኤቅሮንም እንዲሁ ትሆናለች፤ ምክንያቱም ተስፋ የምታደርግባት ለኀፍረት ትዳረጋለች።
ከጋዛ ንጉሥ ይጠፋል፤
አስቀሎንም ሰው አልባ ትሆናለች።+
-