አሞጽ 2:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ‘እናንተ ግን ናዝራውያኑ የወይን ጠጅ እንዲጠጡ ሰጣችኋቸው፤+ነቢያቱንም “ትንቢት አትናገሩ” በማለት አዘዛችኋቸው።+