-
ኢሳይያስ 14:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 “ፍልስጤማውያን ሆይ፣ የመቺያችሁ በትር ስለተሰበረ
አንዳችሁም ብትሆኑ ደስ አይበላችሁ።
-
-
ሶፎንያስ 2:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 “በባሕሩ ዳርቻ ለሚኖረው ሕዝብ ይኸውም ለከሪታውያን ብሔር ወዮለት!+
የይሖዋ ቃል በአንተ ላይ ነው።
የፍልስጤማውያን ምድር የሆንሽው ከነአን ሆይ፣ አጠፋሻለሁ፤
አንድም ነዋሪ አይተርፍም።
-