1 ነገሥት 13:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 ይህም ኃጢአት የኢዮርብዓም+ ቤት ከምድር ገጽ እንዲጠፋና እንዲደመሰስ ምክንያት ሆነ።+ 2 ነገሥት 18:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ከዚያም የአሦር ንጉሥ እስራኤላውያንን ወደ አሦር በግዞት ወስዶ+ በሃላህ፣ በጎዛን ወንዝ አጠገብ በምትገኘው በሃቦርና በሜዶናውያን ከተሞች አሰፈራቸው።+