ሆሴዕ 8:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ኤፍሬም ኃጢአት ለመሥራት መሠዊያዎችን አብዝቷል።+ ኃጢአት የሚፈጽምባቸው መሠዊያዎች ሆነውለታል።+ ሆሴዕ 10:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 “እስራኤል ፍሬ የሚሰጥ እየተበላሸ* ያለ ወይን ነው።+ ፍሬው በበዛ መጠን መሠዊያዎቹንም በዚያው ልክ አበዛ፤+ምድሩ የተሻለ ምርት ባስገኘ መጠን ይበልጥ ያማሩ የማምለኪያ ዓምዶችን ሠራ።+
10 “እስራኤል ፍሬ የሚሰጥ እየተበላሸ* ያለ ወይን ነው።+ ፍሬው በበዛ መጠን መሠዊያዎቹንም በዚያው ልክ አበዛ፤+ምድሩ የተሻለ ምርት ባስገኘ መጠን ይበልጥ ያማሩ የማምለኪያ ዓምዶችን ሠራ።+