ሆሴዕ 7:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 “እስራኤልን ለመፈወስ በሞከርኩ ቁጥርየኤፍሬም በደል፣+የሰማርያም ክፋት ይገለጣል።+ እነሱ ያታልላሉና፤+ሌቦች ሰብረው ይገባሉ፤ የወራሪዎች ቡድን በውጭ ጥቃት ይሰነዝራል።+ አሞጽ 4:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 “እናንተ በሰማርያ ተራራ ላይ ያላችሁ፣+ችግረኛ በሆኑ ሰዎች ላይ ግፍ የምትፈጽሙና+ ድሆችን የምትጨቁኑ ሴቶች፣ባሎቻችሁንም* ‘የምንጠጣው ነገር አምጡልን!’የምትሉ የባሳን ላሞች ሆይ፣ ይህን ቃል ስሙ።
7 “እስራኤልን ለመፈወስ በሞከርኩ ቁጥርየኤፍሬም በደል፣+የሰማርያም ክፋት ይገለጣል።+ እነሱ ያታልላሉና፤+ሌቦች ሰብረው ይገባሉ፤ የወራሪዎች ቡድን በውጭ ጥቃት ይሰነዝራል።+
4 “እናንተ በሰማርያ ተራራ ላይ ያላችሁ፣+ችግረኛ በሆኑ ሰዎች ላይ ግፍ የምትፈጽሙና+ ድሆችን የምትጨቁኑ ሴቶች፣ባሎቻችሁንም* ‘የምንጠጣው ነገር አምጡልን!’የምትሉ የባሳን ላሞች ሆይ፣ ይህን ቃል ስሙ።