ሆሴዕ 11:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በጠነሰሱት ሴራ የተነሳ በከተሞቹ ላይ ሰይፍ ያንዣብባል፤+መቀርቀሪያዎቹንም ይሰባብራል፤ ይበላቸዋልም።+ አሞጽ 6:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ በራሱ* ምሏል’+ ይላል የሠራዊት አምላክ ይሖዋ፤‘“የያዕቆብን ኩራት እጸየፋለሁ፤+የማይደፈሩ ማማዎቹን እጠላለሁ፤+ከተማዋንና በውስጧ ያለውን ነገር ሁሉ አሳልፌ እሰጣለሁ።+
8 ‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ በራሱ* ምሏል’+ ይላል የሠራዊት አምላክ ይሖዋ፤‘“የያዕቆብን ኩራት እጸየፋለሁ፤+የማይደፈሩ ማማዎቹን እጠላለሁ፤+ከተማዋንና በውስጧ ያለውን ነገር ሁሉ አሳልፌ እሰጣለሁ።+