ሕዝቅኤል 33:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ምድሪቱን ፈጽሞ ባድማ አደርጋታለሁ፤+ ከልክ ያለፈ ኩራቷም ይጠፋል፤ የእስራኤልም ተራሮች ባድማ ይሆናሉ፤+ የሚያልፍባቸውም አይኖርም። ሆሴዕ 5:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የእስራኤል ኩራት በራሱ ላይ* መሥክሮበታል፤+እስራኤልና ኤፍሬም የሠሩት በደል አሰናክሏቸዋል፤ይሁዳም ከእነሱ ጋር ተሰናክሏል።+