ሆሴዕ 8:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ኤፍሬም ኃጢአት ለመሥራት መሠዊያዎችን አብዝቷል።+ ኃጢአት የሚፈጽምባቸው መሠዊያዎች ሆነውለታል።+ ሆሴዕ 8:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 መሥዋዕቶችን ስጦታ አድርገው ለእኔ ያቀርባሉ፤ ሥጋውንም ይበላሉ፤ይሖዋ ግን በእነሱ አልተደሰተም።+ በደላቸውን ያስታውሳል፤ ለሠሯቸውም ኃጢአቶች ይቀጣቸዋል።+ እነሱ ወደ ግብፅ ተመልሰዋል።*+
13 መሥዋዕቶችን ስጦታ አድርገው ለእኔ ያቀርባሉ፤ ሥጋውንም ይበላሉ፤ይሖዋ ግን በእነሱ አልተደሰተም።+ በደላቸውን ያስታውሳል፤ ለሠሯቸውም ኃጢአቶች ይቀጣቸዋል።+ እነሱ ወደ ግብፅ ተመልሰዋል።*+