ኢሳይያስ 11:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በምዕራብ በኩል በፍልስጤም ተረተር* ላይ በድንገት ይወርዳሉ፤ግንባር ፈጥረው በምሥራቅ የሚኖሩ ሕዝቦችን ይዘርፋሉ። በኤዶምና+ በሞዓብ+ ላይ እጃቸውን* ይዘረጋሉ፤አሞናውያንም ተገዢዎቻቸው ይሆናሉ።+ አሞጽ 1:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የአሽዶድን ነዋሪዎች አጠፋለሁ፤+በአስቀሎን ተቀምጦ የሚገዛውንም* አስወግዳለሁ፤+እጄን በኤቅሮን ላይ እዘረጋለሁ፤+የተረፉት ፍልስጤማውያንም ይጠፋሉ”+ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ።’
14 በምዕራብ በኩል በፍልስጤም ተረተር* ላይ በድንገት ይወርዳሉ፤ግንባር ፈጥረው በምሥራቅ የሚኖሩ ሕዝቦችን ይዘርፋሉ። በኤዶምና+ በሞዓብ+ ላይ እጃቸውን* ይዘረጋሉ፤አሞናውያንም ተገዢዎቻቸው ይሆናሉ።+
8 የአሽዶድን ነዋሪዎች አጠፋለሁ፤+በአስቀሎን ተቀምጦ የሚገዛውንም* አስወግዳለሁ፤+እጄን በኤቅሮን ላይ እዘረጋለሁ፤+የተረፉት ፍልስጤማውያንም ይጠፋሉ”+ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ።’