መዝሙር 22:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ንግሥና የይሖዋ ነውና፤+ብሔራትን ይገዛል። ዘካርያስ 14:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ይሖዋም በመላው ምድር ላይ ይነግሣል።+ በዚያ ቀን ይሖዋ አንድ፣+ ስሙም አንድ ይሆናል።+