መዝሙር 50:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 50 የአማልክት አምላክ የሆነው ይሖዋ+ ተናግሯል፤ከፀሐይ መውጫ አንስቶ እስከ መግቢያው* ድረስምድርን ይጠራል። መዝሙር 50:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በሕዝቡ ላይ ለመፍረድ፣+በላይ ያሉትን ሰማያትና ምድርን ይጠራል፤+ ኢሳይያስ 1:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ሰማያት ሆይ፣ ስሙ፤ ምድር ሆይ፣ አድምጪ፤+ይሖዋ እንዲህ ሲል ተናግሯልና፦ “ወንዶች ልጆችን ተንከባክቤ አሳደግኩ፤+እነሱ ግን በእኔ ላይ ዓመፁ።+