-
ዘዳግም 25:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 “በከረጢትህ ውስጥ ትልቅና ትንሽ የሆኑ ሁለት ዓይነት የሚዛን ድንጋዮች አይኑሩህ።+
-
-
ሆሴዕ 12:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ይሁንና በነጋዴው እጅ አታላይ ሚዛን አለ፤
እሱ ማጭበርበር ይወዳል።+
-