-
1 ነገሥት 16:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 ኦምሪም በይሖዋ ፊት መጥፎ የሆነውን ነገር ማድረጉን ቀጠለ፤ ከእሱ በፊት ከነበሩት ሁሉ የከፋ ድርጊት ፈጸመ።+
-
-
1 ነገሥት 16:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 የኦምሪ ልጅ አክዓብ ከእሱ በፊት የነበሩት ሁሉ ከፈጸሙት የከፋ ድርጊት በይሖዋ ፊት ፈጸመ።+
-