ኤርምያስ 9:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ከጽዮን የሐዘን እንጉርጉሮ ድምፅ ተሰምቷልና፦+ “ከባድ ጥፋት ደርሶብናል! ታላቅ ኀፍረት ተከናንበናል! ምድሪቱን ጥለን ሄደናልና፤ እነሱም ቤቶቻችንን አፈራርሰዋል።”+ ኤርምያስ 10:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ “እነሆ፣ በዚህ ጊዜ ነዋሪዎቹን ከምድሪቱ ውጭ እወረውራቸዋለሁ፤*+ጭንቀት እንዲይዛቸውም አደርጋለሁ።”
19 ከጽዮን የሐዘን እንጉርጉሮ ድምፅ ተሰምቷልና፦+ “ከባድ ጥፋት ደርሶብናል! ታላቅ ኀፍረት ተከናንበናል! ምድሪቱን ጥለን ሄደናልና፤ እነሱም ቤቶቻችንን አፈራርሰዋል።”+