-
ሕዝቅኤል 7:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 አምልጠው መትረፍ የቻሉት ሁሉ ወደ ተራሮች ይሄዳሉ፤ እያንዳንዳቸውም በሸለቆ ውስጥ እንዳሉ ርግቦች በበደላቸው ይቃትታሉ።+
-
-
ሚክያስ 1:8, 9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
እንደ ቀበሮዎች አላዝናለሁ፤
እንደ ሰጎኖችም አለቅሳለሁ።
መቅሰፍቱ እስከ ሕዝቤ በር፣ እስከ ኢየሩሳሌም ድረስ ተዛምቷል።+
-