መዝሙር 50:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 “ሕዝቤ ሆይ፣ ስማ፤ እኔም እናገራለሁ፤እስራኤል ሆይ፣ በአንተ ላይ እመሠክርብሃለሁ።+ እኔ አምላክ፣ አዎ አምላክህ ነኝ።+