መሳፍንት 5:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ተራሮች በይሖዋ ፊት ቀለጡ፣*+ሲናም ሳይቀር በእስራኤል አምላክ+ በይሖዋ ፊት ቀለጠ።+ መዝሙር 97:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ተራሮች በይሖዋ ፊት፣በምድርም ሁሉ ጌታ ፊት እንደ ሰም ቀለጡ።+