መዝሙር 136:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 136 ይሖዋ ጥሩ+ ስለሆነ ምስጋና አቅርቡለት፤ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።+ ማቴዎስ 19:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እሱም “ስለ ጥሩ ነገር ለምን ትጠይቀኛለህ? ጥሩ የሆነው አምላክ ብቻ ነው።+ ሆኖም ሕይወት ማግኘት የምትፈልግ ከሆነ ዘወትር ትእዛዛቱን ጠብቅ” አለው።+