መዝሙር 46:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ጦርነትን ከመላው ምድር ላይ ያስወግዳል።+ ቀስትን ይሰባብራል፤ ጦርንም ያነክታል፤የጦር ሠረገሎችን* በእሳት ያቃጥላል። ኢሳይያስ 37:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 በአገልጋዮችህ በኩል ይሖዋን አቃለሃል፤+ እንዲህም ብለሃል፦‘ብዛት ባላቸው የጦር ሠረገሎቼ፣ወደ ተራሮች ከፍታ፣ርቀው ወደሚገኙትም የሊባኖስ ስፍራዎች እወጣለሁ።+ ረጃጅሞቹን አርዘ ሊባኖሶች፣ ምርጥ የሆኑትንም የጥድ ዛፎች እቆርጣለሁ። እጅግ ከፍ ወዳለው ማረፊያ ቦታ፣ በጣም ጥቅጥቅ ወዳለው ጫካ እገባለሁ።
24 በአገልጋዮችህ በኩል ይሖዋን አቃለሃል፤+ እንዲህም ብለሃል፦‘ብዛት ባላቸው የጦር ሠረገሎቼ፣ወደ ተራሮች ከፍታ፣ርቀው ወደሚገኙትም የሊባኖስ ስፍራዎች እወጣለሁ።+ ረጃጅሞቹን አርዘ ሊባኖሶች፣ ምርጥ የሆኑትንም የጥድ ዛፎች እቆርጣለሁ። እጅግ ከፍ ወዳለው ማረፊያ ቦታ፣ በጣም ጥቅጥቅ ወዳለው ጫካ እገባለሁ።