መዝሙር 5:4, 5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 አንተ በክፋት የምትደሰት አምላክ አይደለህምና፤+ክፉ ሰው ከአንተ ጋር አይቀመጥም።+ 5 እብሪተኛ ሰው በፊትህ አይቆምም። መጥፎ ምግባር ያላቸውን ሁሉ ትጠላለህ፤+
4 አንተ በክፋት የምትደሰት አምላክ አይደለህምና፤+ክፉ ሰው ከአንተ ጋር አይቀመጥም።+ 5 እብሪተኛ ሰው በፊትህ አይቆምም። መጥፎ ምግባር ያላቸውን ሁሉ ትጠላለህ፤+