የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 15:1-5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 ይሖዋ ሆይ፣ በድንኳንህ ውስጥ በእንግድነት የሚስተናገድ ማን ነው?

      በተቀደሰ ተራራህ የሚኖር ማን ነው?+

       2 ያለነቀፋ* የሚመላለስ፣+

      ትክክል የሆነውን የሚያደርግ፣+

      በልቡም እውነትን የሚናገር ሰው ነው።+

       3 በአንደበቱ ስም አያጠፋም፤+

      በባልንጀራው ላይ መጥፎ ነገር አይሠራም፤+

      የወዳጆቹንም ስም አያጎድፍም።*+

       4 ነውረኛ የሆነን ሰው ሁሉ ይንቃል፤+

      ይሖዋን የሚፈሩትን ግን ያከብራል።

      ጉዳት ላይ ሊጥለው ቢችልም እንኳ ቃሉን* አያጥፍም።+

       5 ገንዘቡን በወለድ አያበድርም፤+

      ንጹሕ የሆነውን ሰው ለመወንጀልም ጉቦ አይቀበልም።+

      እነዚህን ነገሮች የሚያደርግ ሰው ሁሉ ፈጽሞ አይናወጥም።*+

  • ምሳሌ 12:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 እውነት የሚናገሩ ከንፈሮች ለዘላለም ጸንተው ይኖራሉ፤+

      ሐሰተኛ ምላስ ግን የሚቆየው ለቅጽበት ብቻ ነው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ