ኢሳይያስ 40:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 የእጅ ጥበብ ባለሙያ ብረት አቅልጦ ጣዖት* ይሠራል፤አንጥረኛውም በወርቅ ይለብጠዋል፤+የብር ሰንሰለትም ይሠራለታል። ኢሳይያስ 46:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ከኮሮጇቸው ወርቅ የሚዘረግፉ ሰዎች አሉ፤ብሩን በሚዛን ይመዝናሉ። አንጥረኛ ይቀጥራሉ፤ እሱም አምላክ አድርጎ ይሠራዋል።+ እነሱም በፊቱ ይደፋሉ፤ ደግሞም ያመልኩታል።*+
6 ከኮሮጇቸው ወርቅ የሚዘረግፉ ሰዎች አሉ፤ብሩን በሚዛን ይመዝናሉ። አንጥረኛ ይቀጥራሉ፤ እሱም አምላክ አድርጎ ይሠራዋል።+ እነሱም በፊቱ ይደፋሉ፤ ደግሞም ያመልኩታል።*+