ኢሳይያስ 55:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሖዋን በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት።+ በቅርብም ሳለ ጥሩት።+ አሞጽ 5:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሖዋን ፈልጉ፤ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤+አለዚያ በዮሴፍ ቤት ላይ ቁጣው እንደ እሳት ይነድዳል፤ቤቴልንም ይበላል፤ የሚያጠፋውም አይኖርም።