መዝሙር 145:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ይሖዋ ለሚጠሩት ሁሉ፣በእውነት* ለሚጠሩት+ ሁሉ ቅርብ ነው።+ ያዕቆብ 4:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ወደ አምላክ ቅረቡ፤ እሱም ወደ እናንተ ይቀርባል።+ እናንተ ኃጢአተኞች እጆቻችሁን አንጹ፤+ እናንተ ወላዋዮች ልባችሁን አጥሩ።+