ኤርምያስ 48:26, 27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ‘በይሖዋ ላይ ስለ ታበየ+ አስክሩት።+ ሞዓብ በትፋቱ ላይ ይንከባለላል፤መሳለቂያም ሆኗል። 27 እስራኤል የአንተ መሳለቂያ ሆኖ አልነበረም?+ ራስህን የምትነቀንቀውና እሱን የምትቃወመውእስራኤል ከሌቦች ጋር ተገኝቶ ነው? ሕዝቅኤል 25:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘ሞዓብና+ ሴይር+ “እነሆ፣ የይሁዳ ቤት ልክ እንደ ሌሎቹ ብሔራት ነው” ስላሉ፣ 9 በድንበሩ ላይ የሚገኙትና የምድሪቱ ውበት* የሆኑት ከተሞች ማለትም ከቤትየሺሞትና ከበዓልመዖን አንስቶ እስከ ቂርያታይም+ ድረስ ያለው የሞዓብ ክንፍ* ለጠላት እንዲጋለጥ አደርጋለሁ።
26 ‘በይሖዋ ላይ ስለ ታበየ+ አስክሩት።+ ሞዓብ በትፋቱ ላይ ይንከባለላል፤መሳለቂያም ሆኗል። 27 እስራኤል የአንተ መሳለቂያ ሆኖ አልነበረም?+ ራስህን የምትነቀንቀውና እሱን የምትቃወመውእስራኤል ከሌቦች ጋር ተገኝቶ ነው?
8 “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘ሞዓብና+ ሴይር+ “እነሆ፣ የይሁዳ ቤት ልክ እንደ ሌሎቹ ብሔራት ነው” ስላሉ፣ 9 በድንበሩ ላይ የሚገኙትና የምድሪቱ ውበት* የሆኑት ከተሞች ማለትም ከቤትየሺሞትና ከበዓልመዖን አንስቶ እስከ ቂርያታይም+ ድረስ ያለው የሞዓብ ክንፍ* ለጠላት እንዲጋለጥ አደርጋለሁ።