ሕዝቅኤል 25:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በሞዓብም ላይ የፍርድ እርምጃ እወስዳለሁ፤+ እነሱም እኔ ይሖዋ እንደሆንኩ ያውቃሉ።’ አሞጽ 2:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “ይሖዋ እንዲህ ይላል፦‘“ስለ ሦስቱ የሞዓብ ዓመፅ*+ ብሎም ስለ አራቱ እጄን አልመልስም፤ምክንያቱም ኖራ ለማግኘት የኤዶምን ንጉሥ አጥንቶች አቃጥሏል። 2 በመሆኑም በሞዓብ ላይ እሳት እሰዳለሁ፤ የቀሪዮትንም+ የማይደፈሩ ማማዎች ይበላል፤ ሞዓብ በትርምስ፣በቀረርቶና በቀንደ መለከት ድምፅ መካከል ይሞታል።+
2 “ይሖዋ እንዲህ ይላል፦‘“ስለ ሦስቱ የሞዓብ ዓመፅ*+ ብሎም ስለ አራቱ እጄን አልመልስም፤ምክንያቱም ኖራ ለማግኘት የኤዶምን ንጉሥ አጥንቶች አቃጥሏል። 2 በመሆኑም በሞዓብ ላይ እሳት እሰዳለሁ፤ የቀሪዮትንም+ የማይደፈሩ ማማዎች ይበላል፤ ሞዓብ በትርምስ፣በቀረርቶና በቀንደ መለከት ድምፅ መካከል ይሞታል።+