ኢሳይያስ 12:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እናንተ የጽዮን ነዋሪዎች* ሆይ፣ ጩኹ፤ በደስታም እልል በሉ፤የእስራኤል ቅዱስ በመካከላችሁ ታላቅ ነውና።” ኢዩኤል 3:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እናንተም እኔ በተቀደሰው ተራራዬ+ በጽዮን የምኖር አምላካችሁ ይሖዋ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ። ኢየሩሳሌም ቅዱስ ስፍራ ትሆናለች፤+እንግዶችም* ከእንግዲህ በእሷ አያልፉም።+ ዘካርያስ 2:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 “በዚያን ቀን ብዙ ብሔራት ከይሖዋ ጋር ይተባበራሉ፤+ እነሱም ሕዝቤ ይሆናሉ፤ እኔም በመካከልሽ እኖራለሁ።” ደግሞም እኔን ወደ አንቺ የላከኝ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንደሆነ ታውቂያለሽ። ዘካርያስ 8:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 እኔም አመጣቸዋለሁ፤ እነሱም በኢየሩሳሌም ይኖራሉ፤+ ሕዝቤም ይሆናሉ፤ እኔም በእውነትና* በጽድቅ አምላካቸው እሆናለሁ።’”+
17 እናንተም እኔ በተቀደሰው ተራራዬ+ በጽዮን የምኖር አምላካችሁ ይሖዋ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ። ኢየሩሳሌም ቅዱስ ስፍራ ትሆናለች፤+እንግዶችም* ከእንግዲህ በእሷ አያልፉም።+
11 “በዚያን ቀን ብዙ ብሔራት ከይሖዋ ጋር ይተባበራሉ፤+ እነሱም ሕዝቤ ይሆናሉ፤ እኔም በመካከልሽ እኖራለሁ።” ደግሞም እኔን ወደ አንቺ የላከኝ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንደሆነ ታውቂያለሽ።