ኢዩኤል 2:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ያን ጊዜ ይሖዋ ለምድሩ ይቀናል፤ለሕዝቡም ይራራል።+ ዘካርያስ 8:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘ለጽዮን በታላቅ ቅንዓት እቀናለሁ፤+ ደግሞም በታላቅ ቁጣ ለእሷ እቀናለሁ።’”